ሰላም እንዴት ናችሁ ። ዘፍጥረት ላይ እግዚአብሔር ሰውን በምድር በመፍጠሩ ተፀፀቱ ይላል( [6] እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፤ በልቡም አዘነ።( ዘፍጥረት 6:6 )) . . ግን ያልገባኝ እግዚአብሔር የተፀፀተው የሚፈጥረው ሰው ጥፋት እንደሚያጠፋ ሳያውቅ ቀርቶ ነውን? የሚለውን ጥያቄ ለውስጣችሁ መልሱ ግን የዛሬ ጥያቄየ እግዚአብሔር መፀፀት ካለበት መፀፀት የነበረተበት ሰውን ስለፈጠረ ነው ወይስ ህፃናት ያለ ርሕራሔ በከንቱ ስለጨፈጨፈ ?? በፍቅር መልሱልኝ🙏 [29] “ከእኔ ጋር ለምን ትከራከራላችሁ? ሁላችሁ ክዳችሁኛል፤ ሁላችሁም ዐምፃችሁብኛል” ይላል እግዚአብሔር። [30] ልጆቻችሁን 👉👉በከንቱ ቀሥፌአቸዋለሁ፤ ተግሣጼን አልተቀበላችሁም፤ ሰይፋችሁ እንደሚሰብር አንበሳ ነቢያቶቻችሁን በልቶአል፤ በዚህም አልፈራችሁኝም። (ትንቢተ ኤርምያስ 2:29-30 )
Apr 02, 2025የኔ ጥያቄ ደግሞ መጀመሪያ ላይ የጠየቅከው ነው። ፈጣሪ ጸጽቶት ታየኝ እኮ!
Apr 02, 2025