#relationships
ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተን ነበር ከዛ ግን ሁሉም ነገር ላይ ጠፋ tg መግባትም አቆመ ለመለየት ስለወሰነ ነው እንደዛ ያደረገው? ወንዶች መልሱልኝ እስቲ
Apr 02, 20254 engagements
ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተን ነበር ከዛ ግን ሁሉም ነገር ላይ ጠፋ tg መግባትም አቆመ ለመለየት ስለወሰነ ነው እንደዛ ያደረገው? ወንዶች መልሱልኝ እስቲ
Apr 02, 2025እረ ለምን ከምድረገፅ አይጠፋም እራስሽ ላይ አተኩሪ ቆንጆ
Apr 04, 2025Giltse eko nw ahununu yqrta beyiw
Apr 02, 2025Yep probably
Apr 02, 2025100% 🙌
Apr 03, 2025