#relationships
ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተን ነበር ከዛ ግን ሁሉም ነገር ላይ ጠፋ tg መግባትም አቆመ ለመለየት ስለወሰነ ነው እንደዛ ያደረገው? ወንዶች መልሱልኝ እስቲ
Apr 02, 20258 engagements
ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተን ነበር ከዛ ግን ሁሉም ነገር ላይ ጠፋ tg መግባትም አቆመ ለመለየት ስለወሰነ ነው እንደዛ ያደረገው? ወንዶች መልሱልኝ እስቲ
Apr 02, 2025መጣላት ብርቅ ነው እንዴ ትታረቃላቹ... ኩርፊያው እስኪለቀው ለ 2ሳምንት ታገሺው ከዛ የማያወራሽ ከሆነ ቤቱ ሄደሽ ደብድቢው ይለቀዋል 😼
Apr 02, 2025Nice one panda 😂
Apr 05, 2025Ketetalachu lemn ateyiwm kalhone demo dewelesh menegager ena chegerun meftate nw
Apr 02, 2025ተነጋግራቹ ፍቱት ትዳር ምታስቡ ከሆነ
Apr 02, 2025He is me 😁 ሊፋታሽ እየሞከረ ነው ማለት አንቺን የሚያገኝበትን , የሚያወራበትን, የሚያስብበትን ቦታ በሙሉ እያጠበበ ነው
Apr 02, 2025Asteway hunu ena chgrochachhun tenegagrachu lemeftat mokru yetetalachhubetn mknyat yaskeyemshiw neger kale anchinm kaskeyemesh mn endasebe chmr. Mechenekshen akumi ena smeteshen manage adrgesh dewlesh awriw
Apr 02, 2025Tetalash aydel min check asderegesh beka kora bey confidence ina value yinurish le rashish berasu gize Yimetal
Apr 02, 2025ብዙ አትጨነቂ እኔ አለሁልሽ ማማዬ🥰
Apr 02, 2025