ሰላም እንዴት ናችሁ sry እራሴን ቻሌንጅ አድርጌ የፍቅር አምላክን ፍለጋ ስለጀመርኩ ነው ። እስኪ በትሕትና መልሱልኝ እንዲህ አጥፋቸው አትማራቸው ሰይፋቸው ወዘተ የሚለው ግን እውን እናተ ለዘመናት ስትነግሩን የነበራችሁት እግዚአብሔር ነውን??🙏 [1] “አምላክህ እግዚአብሔር ልትወርሳት ወደምትገባባት ምድር ባመጣህ ጊዜ፥ ከፊትህም ብዙና ታላላቅ አሕዛብን፥ ከአንተ የበለጡትን፥ የበረቱትንም ሰባቱን አሕዛብ፥ ኬጤዎናዊውን፥ ጌርጌሴዎናዊውንም፥ አሞሬዎናዊውንም፥ ከነዓናዊውንም፥ ፌርዜዎናዊውንም፥ ኤዌዎናዊውንም፥ ኢያቡሴዎናዊውንም ባወጣ ጊዜ፥ [2] አምላክህ እግዚአብሔርም በእጅህ አሳልፎ በሰጣቸውና በመታሃቸው ጊዜ፥ 👉ፈጽመህ አጥፋቸው፤ ከእነርሱም ጋር ቃል ኪዳን አታድርግ፤ 👉አትማራቸውም፤ [3] ከእነርሱም ጋር አትጋባ፤ ሴት ልጅህን ለወንድ ልጁ አትስጥ፥ ሴት ልጁንም ለወንድ ልጅህ አትውሰድ። (ዘዳግም 7:1-3)
Apr 02, 2025Snt ameth nw gn yene wendm? Ene bzu tyake nw ymifeterbgn sayh
Apr 02, 2025