#technology
Guys ስልክ ስደውልም ሲደወልም እንዲህ ያሳያል እና ሳነሳ የሌላ ሰው ድምጽ ይሰማኛል ምንድን ነው ችግሩ?
Apr 02, 20254 engagements
Guys ስልክ ስደውልም ሲደወልም እንዲህ ያሳያል እና ሳነሳ የሌላ ሰው ድምጽ ይሰማኛል ምንድን ነው ችግሩ?
Apr 02, 2025Divert call ነው። Divert call erase code 👉##002# ይህንን code ተጠቅመህ ደውል። it will be successfully erased
Apr 02, 2025በነገርህ ላይ Truecalleru ያምራል
Apr 02, 2025True caller gold new Modded app
Apr 02, 2025Silk tetelfo lihon yichilal setting wust gebtek call forwarded to *** number mlewun check arg
Apr 02, 2025