#Urgent አሁን ላይ ስንፈተ ወስብ(sexual dsyfunction) አለብኝ ግን በጣም ምትወደኝ እኔም በጣም ምወዳት ፍቅረኛ አለችኝ እስዋ ስለዝህ ነገር አታውቅም ግን እንድንጋባ በየእለቱ ትጨቀጭቀኛለች ለኔ ግን በዝህ ሁኔታ ማግባት ይከብደኛል ባገባትስ ያለ ግንኘነት ትዳር ከባድ ኔው እስዋም ቢሆን በትዳሩ ደስተኛ አትሆንም ምን ላርግ ትዳር ሳልመሰርት ልኑር ????
Apr 02, 2025There are a couple of hospitals that treat sexual dysfunction, not only using pills but therapy as well. It is mostly related to your psychology. Don’t worry nothing is wrong with you. It is treatable. Find some places to treat it
Apr 02, 2025