ሰላም እንዴት ናችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመልሻለሁ ። እስኪ በትሕትና መልሱልኝ ከአንድ የዓለም ፈጣሪ የፍቅር አምላክ ተብሎ ከሚታመን አካል እንዲህ ዓይነት ተግባሮች ግን መገኘታቸው እንዴት ነው የምታዩት ? ቀድማችሁ የፍቅር ነው ብላችሁ ባትቀበሉትስ ገልተኛ ሁናችሁ ብታነቡት የምትቀበሉት ይመስላችኋልን ??🙏 . . . [13] አምላክህ እግዚአብሔር በእጅህ አሳልፎ በሰጣት ጊዜ፥ በእርስዋ ያሉትን ወንዶች ሁሉ👉 በሰይፍ ስለት ትገድላቸዋለህ፤ [14] ከሴቶቹና ከጓዙ በቀር እንስሶቹን፥ በከተማዪቱም ያለውን ምርኮ ሁሉ 👉ዘርፈህ ለአንተ ትወስዳለህ፤ አምላክህም እግዚአብሔር የሚሰጥህን የጠላቶችህን ምርኮ ትበላለህ። [15] አምላክህ እግዚአብሔር ትወርስ ዘንድ ምድራቸውን ከሚሰጥህ ከእነዚህ አሕዛብ ከተሞች ባይደሉት ከአንተ እጅግ በራቁት ከተሞች ሁሉ እንዲሁ ታደርጋለህ። ዘዳግም 20:13-15 ) እግዚአብሔር የሰይፍ ወይስ የፍቅር አምላክ ?💔
Apr 01, 2025Endi masreja kaleh lemn TikTok lay weta atyim alfeta alshn eko😄
Apr 02, 2025