#personal
እኔ ምለው ነገር እንዴት ነው ግን ምትኖሩት እና ደስተኝ ናችሁስ እኔ አሁን የሆነ በቃ ዝም ብሎ ሚጨንቀኝ ሰአት አለ እና እናንተ እንዴት እንምትኖሩ ብትነግሩኝ ደስ ይለኝል
Apr 01, 20258 engagements
እኔ ምለው ነገር እንዴት ነው ግን ምትኖሩት እና ደስተኝ ናችሁስ እኔ አሁን የሆነ በቃ ዝም ብሎ ሚጨንቀኝ ሰአት አለ እና እናንተ እንዴት እንምትኖሩ ብትነግሩኝ ደስ ይለኝል
Apr 01, 2025Ayzosh. Ene ende gizew nw mnorew etegnalew enesalew
Apr 02, 2025እኔ በጣም stress ነበረብኝ በህክምና ሞክሬ ለጊዜው ይለቀኝ እና መልሶ ይነሳብኛል ፣ ከዛ በቃ ወይ የወጣትነት ግዜ ስለሆነ ብዙ ሀሳብ ስላለብኝ ይሆናል ወደሚል ድምዳሜ እየደረስኩ ነበር እና ገዳም አንድ ባህታዊ አገኘሁ እና ያለውን ነገር እንዳለ ነገሩኝ ፣ ከዛ ፀበል ተጠመቅ አሉኝ ንስሀ ግባ አሉኝ , እንዳሉኝ አደረኩ ፣ Amazingly, all the shadows that once covered me have lifted, allowing me to shine brighter, and my stress has faded away.
Apr 02, 2025እንዳንተዉ/ቺዉ። ልክ ሲጨንቅሽ የሚያስደስትሽን ነገር በዛ time አርጊዉ
Apr 02, 2025Destegna adelwm gn yetekefawm sw adelwm temesasaye yehone life routine nw yalegn day to day ena mnm aysemagnem denzeshalw meselgn
Apr 02, 2025Enem endantew ngn bakk mefthe kagegnk tekumgn
Apr 02, 2025Betam destegna negn.
Apr 02, 2025