እናቴ ተጨንቃለች እኔ ከባድ ሁኔታ ላይ ነኝ ከዛ ደግሞ ሁሉም ነገር ሰው ይጠየቃል ለካ ሰው እና ገንዘብ ምን ላድርግ በቃ ለዘመናት አሉኝ ያልኩት ሰው ሁሉ ጤና ሳጣ ገንዘብ ሳጣ ራቁኝ እናቴ አሳዘነችኝ በቃ ሁሉም ነገር ኑሮህ እናትህ ደስተኛ ሳትሆን መኖር ከባድ ነው ልቤ አዘንኩ ማንኛውም አይነት ሥራ ማንኛውም አይነት በቃ ራሴን ሳይሆን እናቴ የምቀይርበት የማስደስትበት በማርያም? dm ሰዎች ትለምነናለች ብለው ጠሉዋት
Apr 01, 2025የዛሬ 3 አመት እኔ የነበርኩበት ሁኔታ ነው ሁሉ ነገሬን አጥቼ ከምሰራው ተቋም ለቅቄ እቃዎቼን በሙሉ ለቤት ኪራይ እና ለራሴ ትራንስፖርት ከፍዬ እናቴ ቤት መጣሁ ዘመድ,ጓደኛን ሁሉም ሰው አንዳንዱ እራቁኝ የፈለጉኝንም እራኳቸው እና በብዙ ችግር ለ5 ወራት ቆየሁ ጠዋት ተነስቼ ቤተክርስቲያን 11 ሰዓት ደርሶ ሰርክ ጉባኤ ብቻ ነው ሄጄ እመለሳለሁ ለራሴ እራሴ አዝኘለታለሁ ብዙ መጥፎ ነገሮችን ሁላ አስቢያለሁ ግን ደግሞ እናቴስ ህመም እያሰቃየኝ ለእናቴ በፍፁም ምንም አልላትም በቃ ከፈጣሪ ውጪ ማንም አልነበረኝም ግን ደግሞ እያስተዋልኩ ነበር በቃ አንዳንዴ ህይወትም እንዲህ ናት በትንሹ ማድረግ የምትችለውን አድርግ የተቀረውን ፈጣሪ ያግዝሃል ስል ለራሴ እነግረዋለሁ በዚህ ውስጥ የሰውን የጓደኛን negative ሁሉ ትቼው ነው እና በቃ ወደ ፈጠሪህ ቅረብ ስለአንተ ሲል ሳይሆን የእናትህን እንባዎች ተመልክቶ በቃ እንዲልህ ለምነው ወንድሜ ሁሉም ያልፋል don't bother for Anyone focus on ur self💪
Apr 02, 2025