አንድ ሰው ነፃ ፍቃድ ካለው የፈለገውን ነገር የማመን መብት አለው እንደማለትም አይደል በሃይማኖት መነፀር ታዲያ ምነው እግዚአብሔር ከእሱ ውጭ ሌላ የሚያመልኩትን ሰውች እንዲህ በሰይፍ ማስጨፍጨፉ 💔 “አምላክህ እግዚአብሔር ልትኖርባት ከሰጠህ ከተሞች በአንዲቱ ከተማህ፦ ክፋተኞች ሰዎች ከእናንተ ዘንድ ወጥተው፦ ሄደን የማታውቋቸውን ሌሎች አማልክት እናምልክ ብለው የከተማቸውን ሰዎች አሳቱ ሲሉ ወሬ ብትሰማ፥ትፈልጋለህ ትመረምራለህም፤ ትጠይቃለህም፤ እነሆም፥ እውነት ቢሆን፥ ይህም ክፉ ነገር በመካከልህ እንደ ተደረገ ርግጥ ሆኖ ቢገኝ፥ የዚያችን ሀገር ሰዎች 👉በሰይፍ ስለት ፈጽሞ ትመታቸዋለህ፤ ሀገሪቱን፥ በውስጥዋም ያለውን ሁሉ ትረግማለህ። (ዘ ዳግም 13:12-15) በትሕትና መልሱልን እግዚአብሔር የሰይፍ ወይስ የፍቅር አምላክ ??🙏
Apr 01, 2025Awo Egziabher ye feker amlak nw Yeh yetsafkew yemetshaf kidusachn kfl be orit gize weym kirestos kememtatu befit yenebere zemen nbr beza gize sewoch ke tegabachew ena ትዕቢት tenesastew weym endante balemawek tenestatew taot yamelku nbr Egziabhern miyahl amlak teto taot mamlek kebad nw betam Selezi nw yehe yetetsafew bemeketel egziabher hulunm ke sew aemero belay yehonewn selemiyawk bego nw yalewn hulu esu yaregal Yeseyf amlak aydelem? Awo fkru yebeltal kemseh eyew Ay alfelgm kalk setmot yezane seyf mn endehone ena fkr man endenebr yegebahal Egziabher fkr endehone masreja? “እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።” — ዮሐንስ 13፥35
Apr 02, 2025