#other
ሰላም ሰዎች። መንጃ ፈቃድ ኖሮኝ ሳልነዳበት ቆየሁ፤ እና አሁን እጄን ለማፍታታት ፈልጌ እስቴዲየም ጋር ያሉት ውድ ሆኑብኝ። እስኪ በጥሩ ዋጋ የት አገኛለሁ? ጠቁሙኝ
Apr 01, 20252 engagements
ሰላም ሰዎች። መንጃ ፈቃድ ኖሮኝ ሳልነዳበት ቆየሁ፤ እና አሁን እጄን ለማፍታታት ፈልጌ እስቴዲየም ጋር ያሉት ውድ ሆኑብኝ። እስኪ በጥሩ ዋጋ የት አገኛለሁ? ጠቁሙኝ
Apr 01, 2025Ayat Adebabayu ga neberu
Apr 01, 2025Bethel alu
Apr 01, 2025