ኦርቶዶክሶች ብቻ መልሱልኝ በመንፈሳዊ ህይወቴ እንዴት ልበርታ ሰንበት ተማሪ ነበርኩኝ መመለስን ከልቤ እፈልጋለሁ ግን ምን እንደሆነ ከማላቀው ነገር ጋር እታገላለሁ ጸሎት ለማድረግ በጣም እቸገራለሁ ለመፅናት ስሞክር ውስጤ ደግሞ ጉትት ይልብኛል ልቤ ይዝላል ሁሌም ከራሴ ጋር እታገላለሁ ቤተክርስቲያን ስሄድ ይሄ ነው ብዬ ልገልፅ የማልችለው ሰላም እና እረፍት ይሰማኛል መውጣትን እስካለመፈለግ ድረስ ከዛደግሞ መሄድ ያስጠላኛል ምን ላርግ?
Apr 01, 2025Idk sis just gn @deaconchernet contact bitaregih maybe be he will help you so check it out his telegram channel description he has telegram bot
Apr 01, 2025