Bedigami new yemilikew #relationships ሰላም! እስከዛሬ ስለፍቅር ብዙ ተወርቷል። ። ዛሬ ጥያቄ አለኝ። ሶስተኛ ዓመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ። ከመጀመሪያ አመት ሁለተኛ ሴሚስተር ጀምሮ ከአንዲት ልጅ ጋር ተቀራረብን። ቀስ በቀስ አብረን ብዙ ጊዜ ስናሳልፍ፣ አሳይመንት ስንሰራ የበለጠ ተቀራረብን ። ፍቅረኛ ኖሮኝ አያውቅም። ልጅቷን በጣም ወደድኳት። ያለ እሷ ንባብ አስጠላኝ። ትምህርቴ እንደይስተጓጎል ፈራሁ። አንድ ቀን እንደምወዳት ነገርኳት። ሳቀ አለችና አሁን የፍቅር ህይወት አልጀምርም አለችኝ። ከነገርኳት በኋላ ተረጋጋሁ። ቴሌግራም ማውራት አቆምን። ከአንድ አመት በኋላ ማውራት ጀመርን። ልቤ እንደድሮው ይወድዳታል። ሌላ ሴት ማየት አልፈልግም። ግን ከሷ ጋር በሰላም መኖር እፈልጋለሁ። በቅርቡ አባቷ ሞቱ። ገና አልሄድኩም። ትንሽ ፈራሁ።ም ንስ ነዉ የምላት? ምን ትመክሩኛላችሁ? በቅንነት አግዙኝ::
Mar 31, 2025ke Hazen behalas altemelesechm? still aletegenagnachum? Mejemeria bthed betam arf nbr...gn already esu alfoal ena now first stgenagnu atsinanat as much as u can then eske bet lmn endalhedk demo nigerat realitywn malet nw...after that lik endedro normal conversation keketelech ena keteregagach behala ask her again still endemtwodat ena responsuan endemtitebk....Ye fkr life mejemeria alfegm ylechih if it bcz of her age esun ante neh mitakw.
Apr 01, 2025