Reality12.5
#religion
ሰላም ወገኖች እስኪ ዛሬ ደግሞ ለክርስቲያን ወገኖቻችንን ጥያቄ እንጠይቃለን 😂😂(ስቀልድ ነው !) . . ዛሬ ከመጠያየቅ ወጥተን እስኪ መንፈሳዊ መዝሙሮች / ሞንዝማዎች እንገባበዝ የኔ ግብዧ መጀመሪያ ኮሜንት ላይ አለ ። 💚
Mar 31, 20255 engagements
ሰላም ወገኖች እስኪ ዛሬ ደግሞ ለክርስቲያን ወገኖቻችንን ጥያቄ እንጠይቃለን 😂😂(ስቀልድ ነው !) . . ዛሬ ከመጠያየቅ ወጥተን እስኪ መንፈሳዊ መዝሙሮች / ሞንዝማዎች እንገባበዝ የኔ ግብዧ መጀመሪያ ኮሜንት ላይ አለ ። 💚
Mar 31, 2025ከAAE የተረዳውት 1 ነገር channeሉ እየሞተ ሲሄድ የሃይማኖት እና የዘር ጥያቄ ያበዛሉ ::
Apr 01, 2025የበሬ መቃኑ ሰርክ ቢቀረቀር አትዘን ጌታዬ ከፍቼክ ብትገባስ ምን አሳይካለሁ ከበደሌ በቀር ጣትክ እስኪቆስል ታንኳኳለህ አንተ ሀጥያት ለጠፈራት ላመከናት ፍሬ ተኝቼ እንዳልመልስክ ክፋት ያከረፋው አያስጠጋም ነውሬ ... (ርዕስ :- አዲስ ዝማሬ ናፍቆት ) መስመር ተላልፌ ከሆነ ሳላውቀው የእዝነትን ፅዋ ባንተ ልወፈቀው የሀለክቀኝ ጌታ ነህና መሃሪ ማረኝ እልሃለሁ አንተው ነክ ጦሃሪ ማረኝ ያ ረሂሙ ዳብሰኝ በምህረትህ ከወንጀል ከጥፋት.....( ርዕስ :-ማረኝ ያረሒሙ )
Apr 01, 2025So👀 temesasele litl nw
Apr 01, 2025