ሰላም ቤተሰብ ባላችሁበት ሳላማቹ ይብዛ እኔ ሴቶችን ብዙም አልቀርብም ተጫዎችም አይደለዉም ግን አሁን መቅረብና የራሴ የሆነች ፍቅረኛ መያዝ እፈልጋለዉ እንዴት ነዉ ሴቶችን መቅረብ እና ተጫዋች መሆን የሚቻለዉ?
Mar 31, 2025ሌላ ፍጡር አረከን beka zim blh erashn hone kirbat ende normal friend gin independent bithon tiru nw እ
Mar 31, 2025