በእስልምና በሚመጣው አለም መብላት መጠጣት እጅግ ውብ እና አይናማ ከሆኑ #ብዙሴቶች ጋር #በሩካቤ መገናኘት የመሳሰሉት የዚህ አለም ተግባራት በገነትም መልካም ሰዎችን ተከትለው እንደሚሄዱ እና ዋና ዋናዎቹ(ብቸኞቹ ባይሆኑም) ሽልማቶች እነዚ እንደሚሆኑ በቁርአን ተፅፎአል።እነዚህና ሌሎች ተዛማች የቁርአን አገላለፆች በቀጥታ የሚወሰዱ ናቸው ወይስ ዘይቤአዊ (metaphorical) መልእክት ያላቸው ናቸው?? ወይስ ይሄንን ምድራዊ ነገር ነው ተስፋ የምታደርጉት ነው???
Mar 31, 2025Paradise Is Beyond Human Imagination Many people judge Jannah based on worldly experiences, but Jannah is not comparable to this world. 📖 Qur’an 32:17 – "No soul knows what delights of the eyes are kept hidden for them as a reward for what they used to do." This means that Jannah is beyond our imagination, and whatever people assume about it being only about physical pleasures is incorrect. I belive this answers ur question
Mar 31, 2025