እኔ ምለው ግን እስከ መች ነው ምንባላው ሰዎች ብዙ ግዜ በ አማራ ኦሮሞ እና ትግራይ መካከል ግጭት ይነሳል ለምን ሶስታችንም ጋር መርዛማ ሃሳብ በምረጩና ዘረኛ በሆኑ ግለሰቦች ለምን ሁለ እንጣላለን ከ ኢትዮጵያ ህዝብ 80% በላይ የምሆነውን ብዛት እንዛለን በክፉም በደጉም ግዜ ከፍት ምንሰለፈው እኛ ነን ለምን የግለሰቦች አጀንዳ ማስፈፀሚያ እንሆናለን ወገን እንንቃ እንጅ አስባቹታል እነዝ ሶስቱ ብሄሮች ብንግባባ ኢትዮጵያ ምን ልትሆን እንደምትችል የምር የምድር ገነት ነበር ምትባለው ዘረኝነት በጣም ኋላ ቀርነት ነው አውሮፓውያን በ 18ኞቹ መጨረሻ ትተው ያለፉት ነገር ነው እሱን ስያቆሙ ነው አለምን መምራት የጀመሩት ማንም ብሄሩን መርጦ የመጣ ሰው የለም በኛ ዘመን ዘረኝነት ይጠፋል የምል ተስፋ ነበረኝ ግን ዝም ብየ ሳየው የምር እየከፋኝ ነው ገታን ነው ምላቹ እና ሁላችንም ባካችሁ ግዴታችንን እየተወጣን ለቀጣዩ ትውልድ ንጹህ ኢትዮጵያን አናስረክብ እላለው ። ቸር ሰንብቱ
Mar 31, 2025ሶስታቹም ብቶጡልን ባይ ነኝ
Mar 31, 2025