ኑ እንርገማቸው ( ኣራጉሙን) ሰላም ወገኖች, ትላንትና ኢ-ህጋዊ ወረራ ተፈፀምብኝ። ነገሩ እንዲህ ነው ከስራ፡ወደ ቤቴ ለመመለስ ታክስ እየጠበኩ እያሎህ የሆኑ ሰውች በኔ በኩል እያለፉ ኣንዱ ምራቅ ተፍብኝ እና ይቅርታ ወንድሜ ብሎ ጠርገልኝ, ከዛ ለሎችም ምን ሁነክ ነው በደንብ ጥርጊለት እንጅ ኣሉት እና ስደባበስኝ እኔ የዋሁ ደሞ አረ normal ነው እያልኩ እያለ ታክስ መጣ እና ሲገባ ተከትለውኝ ገቡ። ከዛ'ማ ወገነቼ ለካ ምራቅዋ ኣፍዝዝ ኣድንዝዝ ናት ሞባይልን,ክሴ ላይ እና accountie ላይ የነበር ብር በ mobile bannking ኣስረክቤ ማልወቀው ቦታ ወረድኩኝ። ራሴን ሳውቅ mobilen እና የነበርኝ ብር ብቻ የወስዱት መስሎኝ ወደ ባንክ ስህድ 0000 ህኖ ጠበቀኝ። ኣሁን ወደ እብደት ጎደና እየተራመድኩ ይመስለኛል, ብቻየን ማውራት ጀምሪያሎህ ። እና ወድዝህ ሙድ የዳረጉኝ ሰዎች ገንዝቡን እሳት ይዘላችው ይግባ እላሎህ። እናንተ ደሞ እዝህ ጨምሩ. ...... እነዛ ባንክ በቶች ደሞ ወድ ማን transfer እንደሆነ ማወቅ ኣይችሉም እንዴ።እንድህ የምያርጉ ሰውች እንዴት ኣድርገን ወደ ህግ ማቅረብ እንችላለን? እርግማን ግን እንዳትረሱ።
Mar 31, 2025እዚ channel ላይ ቢራገም እርግማኑ የሚደርስ ሰው ይኖራል ብለሽ ነው ብራካ ? ባይሆን ላንቺ መፅናናቱን እመኛለው !
Mar 31, 2025