ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬም as usual ለክርስቲያን ጓደኞቻችን ጥያቄ እንጠይቃለን ። 1st of all የእግዚአብሔር ነገር ገና አልጨረስኩም ግን በመንገዴ ስለእየሱስ የሆነ ጥቅስ አየሁና ጥያቄ ፈጠረብኝ ፣እስኪ ከቻላችሁ መልሱልኝ ። ያው ከእግዚአብሔር የተሻለ እሱ ፍቅር የሆነ ይመስለኝ ነበርና 💔 እነሆም “ኢየሱስ ሆይ! የእግዚአብሔር ልጅ! ከአንተ ጋር ምን አለን? ጊዜው ሳይደርስ ልታሠቃየን ወደዚህ መጣህን?” እያሉ ጮኹ። ከእነርሱም ርቆ የብዙ እሪያ መንጋ ይሰማራ ነበር። አጋንንቱም “ታወጣንስ እንደሆንህ፥ ወደ እሪያው መንጋ ስደደን፤” ብለው ለመኑት። “ሂዱ፤” አላቸው። እነርሱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ሄዱና ገቡ፤ እነሆም የእሪያዎቹ መንጋ ሁሉ ከአፋፉ ወደ ባሕር እየተጣደፉ ሮጡ፤ በውሃም ውስጥ👉 ሞቱ።(ማት 8 :29-32) ለምን ? እንሰሳቱ ላይ ይጨክናል እነሱን መፈወስ ከፈለገ ለምን እነሱን ብቻ አይፈውስም እነሱን ለመፈወስ ሌላን አካል የግድ መግደል ነበረበት ?🙄 (ነገ ወደ እግዚአብሔር እመለሳለሁ 🙌)
Mar 31, 2025ለምን እራስክን አታጠፋም የገመድ በኔ
Mar 31, 2025