በህይወቴ አንድ ትልቅ ስህተት ሰራው 21 አመቴ ሲሆን ወንድ ነኝ ምን መሰላችሁ ፍቅረኛዬ ጋር ኑድ ፎቶ እንላላክ ነበር ማለት የራቁት ፎቶ ምናምን፤ የሆነ ሰአት ዋጋ ያስከፍለኛል ብዬ በፍጹም አስቤው አላቅም በፍቅር ውስጥ ስህተቱም ትክክል ሆኖ ነው የሚታየው። ፍቅረኛዬ ጋር ተጣላን ከዛ በፊት ሳንጣላ ወደቀልባችን ተመልሰን የተላላክንውን እናጥፋ ተባብለን እሷም የላኩላትን አጥፍቼዋለሁ አለች እኔ አጥፍቼዋለሁ አልኳት። ቡሀላ ግን ስንጣላ አጥፍቼዋለሁ ያለችኝን የእኔ ኑድ ፎቶና ቪድዮ ለእህቶቼ ለጓደኞቼ እንዳለ ላከችው ምን አይነት ውርደት ውስጥ እንደገባሁ ብታዩ አሁን ድረስ ታላቅ እህቴ ጋር ብዙም አናወራም እንደዚ አይነት ወንድም የለኝም ነው ያለችኝ! ፍቅረኛዬ ልበቀላት ሁላ አስቤ ነበረ የላከችልኝን እኔም አላጠፋሁትም ነበር ሰውነቷ ደስ ስለሚለኝ ለማየት ነበር እንጅ ለተንኮል አላሰብኩትም። አስቡት ሴት ናት የእሷን የራቁት ቪድዮ ለቤተሰቦቿና ለጓደኞቿ ለሚያውቋት ብልከው እርግጠኛ ነኝ ባህሪዋን ስለማቅ ቀጥታ ራሷን ነው የምታጠፋው ልክ እንደኔ ይህን ሁላ ውርደት መቋቋም አትችልም ብትሞት ምንም አልጠቀም ለዚህም በቀል የሚባል ነገር ተውኩት የሚገርማችሁ ነገር ይኸን ምስጥሯን ለማንም አልተናገርኩም እኔ ብቻ ውርደቴን ይዤ አለሁ። እኔ አሁን ከሰው ተገልያለሁ በጸጸት በብቸኝነትና በድብርት ልሞት ነው ከዚህ የውርደት ህይወት የምወጣበትን ነገር ምከሩኝ
Mar 31, 2025Tell her " what if i told you that i didn't delete your naked photo and video?" and make her to feel it. But don't do as she did ! Just tell.. For you their is medicine only at 1 place 'ቤተ ክርስትያን'
Mar 31, 2025