Anawnymous111
#other
#other ሰላም የምኖረው አየር ጤና አከባቢ ነው። መጽሐፍትን በመዋስ ለማንበብ ፈልጌ የዚህ ልምዱ ያላችሁ ስዎች የሀገር ውስጥና የውጭ መጽሐፍትን የማገኝበትን ቦታ ወይም አባል በመሆን መጽሐፍ መዋስ ምችልባቸው library/bookstore ካወቃችሁ ብትጠቁሙኝ (ለቦታው የቀረበና ለተማሪ ኪስ የተስማማ ቢሆን ይመረጣል፣ባይሆንም ግን ሃሳባችሁን አካፍሉኝ🤗)
Mar 31, 20258 engagements