ሰላም ሰዎች ከፍቅረኛዬ ቤተሰቦች ጋር እግባባለሁ ማለት እሡ አስተዋዎቆኝ ነው እና matheru ደሞ የሆነ ነገር ሲኖር ሁሌም ትጠራኛለች እሔዳለው ግን መሔዴን በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች አይወዱትም አይኬድም እኮ ለምን ትሔጃለሽ ይሉኛል እናተስ ምን ትሉኛላቹ
Mar 30, 2025ኧረ ችግር የለውም ፣አንችም ቢሆን የስንቱን አስተያየት ተቀብለሽ ትችይዋለሽ💔....ባይሆን ግን በጣምም ሳትቀርቢ ባጣምም ሳትርቂ ርቀትሽን balance አድርገሽ ኑሪ💚🙌
Mar 31, 2025