#relationships
ፍቅረኛዬን ነገ ልጋብዛት አስቢያለሁ የመጀመሪያ ዴታችን ነው። 150 ኪሎ ሜትር ተጉዤ ስለሆነ የምሄደው ምሳ ነው የሚሆነው። እና ሰአቱም ጾም ስለሆነ ምን ልጋብዛት እስኪ ሀሳብ ስጡኝ
Mar 30, 202527 engagements
ፍቅረኛዬን ነገ ልጋብዛት አስቢያለሁ የመጀመሪያ ዴታችን ነው። 150 ኪሎ ሜትር ተጉዤ ስለሆነ የምሄደው ምሳ ነው የሚሆነው። እና ሰአቱም ጾም ስለሆነ ምን ልጋብዛት እስኪ ሀሳብ ስጡኝ
Mar 30, 2025ቡፌ kezam አጉርሳት በየመሃሉ😌
Mar 30, 2025ብዙም አታክብደው ዛሬ በደንብ አክብደህላት የሆነ time ስታሳንስባት ላንተ ያላት ነገር ትንሽ ሊወርድ ይችላል ብታከብደውም የመጀመሪያህ በመሆኑ የሌለ ልትስባት ትችል ይሆናል የተሻለውን ምረጥ መለኛ ከሆንክ ብዙም ኣያሰጋም🐒
Mar 30, 2025First date coffee shop beki nw kza atelefu wendochhhh
Mar 30, 2025ቆሎ በውሀ
Mar 30, 2025እኔን ብቻ ነው ፍቅረኛዬ ነች እያለ 1st date መሆኑ ግራ ያጋባኝ🧐
Mar 30, 2025A. A kehone bira biro kitchen wusedat gin le misa new 150 km akuarth yemtahew 😛
Mar 30, 2025Ye new hageru ... minalbat tru bet recommend endnadergih
Mar 30, 2025Walk adrgu
Mar 31, 2025bro arif seat nw yemertkw tsome sayfeta befit gabezat kalbelzya tsome ketfeta memotek nw talbekalch demo yemn megabez nw andu yemaryam mahber yalbet bat yezehat geba
Mar 31, 2025ጉብኝት ነው date ?
Mar 30, 2025Bule abilat yibekatal✌️😁
Mar 30, 2025አንተ ክፉ😁👊
Mar 30, 2025