I need your advice ምን መሰላችሁ የሆንኩት ተማሪ ነኝ እና ለትምህርቴ Pc ስለሚያስፈልገኝ ብር save ማረግ ጀመርኩ እና ሊሞላልኝ አልቻለም እና አሁን ምን ተፈጠረ መሰላችሁ ልብሶቼ እንዳለ ተቀዳደዱብኝ የተቀደደበት ቦታ ደግሞ ለመስፋትም አይመችም እና my question is ባጠራቀምኳት ብር ህልሜን ትቼ ፣ እቅዴን ትቼ በ pcው ብር ልብስ ልግዛበት ወይስ ህልሜ ላይ ተስፋ ሳልቆርጥ ለ pc ማጠራቀሜን ልቀጥል what is your opinion ደግሞ በችግሬ መሳቅ አይቻልም እሺ ። ድህነት አይኑ ይጥፋ !
Mar 30, 2025Yetewesene lbs gzana satabeza kutebawn ketlbet zaren satnor negen maseb aychalm bro 🙏
Mar 30, 2025