#health
ሰላም እንዴት ናችሁ , የ ስኳር መድሀኒት እንሱሊን ያለ prescription መግዛት ይቻላል ? የማቃቸዉ ሰዎች ነበሩ እና በጥሬ ገንዘብ ከምሰጣቸዉ የተወሰነ ገዝቼ መስጠት ፈልጌ ነበር ,pharmacy ቤት ያላችሁ ወይም የምትሰሩ ተባበሩኝ Please 🙏
Mar 30, 20254 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ , የ ስኳር መድሀኒት እንሱሊን ያለ prescription መግዛት ይቻላል ? የማቃቸዉ ሰዎች ነበሩ እና በጥሬ ገንዘብ ከምሰጣቸዉ የተወሰነ ገዝቼ መስጠት ፈልጌ ነበር ,pharmacy ቤት ያላችሁ ወይም የምትሰሩ ተባበሩኝ Please 🙏
Mar 30, 2025I can help you
Mar 30, 2025ይቻላል
Mar 30, 2025