ሰላም እንዴት አደራችሁ እስኪ ዛሬም እንደተለመደው አንድ ጥያቄ ለክርስትያኖች እንጠይቅ !!! አሁንም ጥያቄው ስለየፍቅር አምላክ ተብሎ ስለሚጠራው እግዚአብሔር ነው ። እግዚአብሔርም ሲሣራን፥ ሰረገሎቹንም ሁሉ፥ ሠራዊቱንም ሁሉ ከባርቅ ፊት 👉በሰይፍ ስለት አስደነገጣቸው፤ ሲሣራም ከሰረገላው ወርዶ በእግሩ ሸሸ። ባርቅም ሰረገሎችንና ሠራዊቱን እስከ አሕዛብ አሪሶት ድረስ አባረረ፤ የሲሣራም ሠራዊት ሁሉ 👉በሰይፍ ስለት ወደቀ፤ አንድ እንኳ አልቀረም።( መፅሓፈ መሳፍንት 4:15-16) በትሕትና መልሱልኝ ይሄን ሁሉ ሰው በሰይፉ መግደሉን እያወቃችሁ ነበር ወይ የፍቅር አምላክ ነው ያላችሁን ወይንስ እናተም አላነበባችሁትም ?? ይሄን ሁሉ ጭካኔ ካያችሁ በኋላስ አሁንም ድረስ ደፍራችሁ የፍቅር አምላክ የማለቱ ድፍረት አላችሁ ወይስ እንዴት ነው??
Mar 30, 2025በጣም ቀላል ጥያቄ ከቁጥር አንድ ጀምሮ ስታነብ ታገኘዋለህ። በአጭሩ ለመመለስ ያህል ግን እስራኤላዉያን በደልን በደሉ እግዚአብሔርም ተቆጥቶ ለጦርነት አሳልፎ ሰጣቸዉ እነርሱም አዝነዉ ወደ ፈጣሪያቸዉ ተመለሱ። ሊወጋቸዉ የመጣዉ የሲሣራንንም ጦር አሸነፉ። ስለዚህ ይሄ ምንን ያሳያል እግዚአብሔር በቸርነት ዉስጥ ፍርዱንም ማሰብ ያስፈልጋል ካጠፋን እና ካልተመለስን ይቀጣናል። ይልቅ ስለጂሀዲስቱ አላህ መልስ ስጠኝ። ስለምን ጦርነትን ይወዳል? መገዳደልን ይፈልጋል? ሀይማኖትን በጦርነት እንድታስፋፉ ያዛል?
Mar 30, 2025