I see a lot of Islamophobia in Ethiopia and even on this platform. What is your problem with Islam? Many of you are manipulated by lies on TikTok and have no interest in reading, asking knowledgeable believers, or researching deeply about it. Wallahi, Islam is different from what you think. If you truly want to understand, ask those who have knowledge instead of judging blindly.
Mar 30, 2025የራሳቸውን መፅሐፍ በአግባቡ እንኳን ያልተረዱ ህዝቦች ኢስላምን ለምን አልመረመሩትም ብዬ አልከፋም። የምዕራቡን ሚዲያ ጨምሮ የኛ ሀገር ብስብስ ተቋሞች ሳይቀሩ ሲበዛ እኛን ይጠሉናል። ከመፅሐፍ ቅዱስ ይልቅ የተለያዩ fabricated የሆነ ከዕውነታ የራቁ adventure ገድሎችን እየተጋተ ያደገ ሰው በምን አቅሙ ነው የሌላን ዕምነት ምንነት መሰረት የሚረዳው?! ኢስላም አራጅ ነው ይላሉ በየቤቱ ያሉት የበግ ለምድ የለበሱ ነፍጠኞች። እስኪ የትኛው ሙስሊም ጎረቤትህ ነው ሰውን ሲገድል፣ሲያርድ ያዩት ? የሙስሊምን ያክል ታማኝ አለ ወይ ? ኢትዮ ካለ ሙስሊም ምን እግር አላት ? ኢስላም አባቶቻችሁ በጭፍኑ እንደ ጋቷችሁ የተንሸዋረረ ዕይታ ቢሆን ኖሮ በየቀኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ክርሲያኖች ወደ ኢስላም ባልጎረፉ ነበር። አንብቡ!ፐዕምነታችሁን መርምሩ! ሚዲያው የሚላችሁን እንደ ወረደ አትቀበሉ።
Mar 30, 2025