ተማሪ ነኝ 16አመቴ ነው እና ቤተሰቦቼ በእኔ ደስተኞች አይደሉም ሁሌ እኔን መቆጣት መስደብ ቀርበው እንኳን ማነጋገር አይፈልጉም ሁል ጊዜ ለ እህቴ እና ለወንድሜ ነው ሚያደሉት ያ ነገር ሁሌ ይደጋገማል እና እራሴን ላጠፋ ሁለቴ ሞክሬ ነበር አልተሳካም እንጂ አሁን ምን ማረግ እንዳለብኝ እራሱ አላቅም ምንም ትምህርቴ ላይ እራሱ ማተኮር አልቻልኩም አሁን ግን የመጨረሻ ምርጫዬ መሞት ነው ምን ትመክሩኛላችሁ?😭
Mar 29, 2025ከመሞት መሰንበት🙌 ያልፍና እንዲ ብዬኮ ነበር ብለሽ ታወሪዋለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ
Mar 30, 2025