ለሙስሊሞች ነዉ ጥያቄዬ 1. ድሮ ቴክኖሎጂ ባልተስፋፋበት ዘመን ኢድ መች እንደሆነ አዉቃችሁ ነበር ምታከብሩት? 2. ለምንድነዉ አረብኛ ብቻ ለቁራን መከራከሪያነት ሚቀርበዉ አላሀቹ ሌላ ቋንቋ አይሰማም ማለት ነዉ ወይስ ያዳላል? 3. ካዕባ ምንድነዉ? አያይዛቹ ይህን አብራሩልኝ ሱራ 8:35 4. ሀይማኖቱን የቀየረ ሰዉ ለምን ትገላላችሁ እንዴትስ ፅድቅ ይሆናል? እና መሀመድ ለምንድነዉ ብዙ ሴት ጋር የ*ሚ*ወ*ስ*ብ የነበረዉ?
Mar 29, 2025ከተሳትኩ ይቅርታ በእኔ አረዳድ። 1. ayteh tsum auteh fta 2. ychalal.be arebgna werede wedehulum kuankua yteregomal 3. ቅዱስ ስፍራ 4. እኛ በግልፅ ስለተፃፈ ይሆናል ንጅ የናንተም የማንኛውም ሰው ሀይማኖት ይላል(ከማይመስልህ ጋር አትዋል)
Mar 30, 2025