ወደሆላ የቀረሁ ይመስለኛል ፤ የ23 አመት ወንድ ነኝ የግቢ ትምህረት አቁሜለሁ 2 አመት ሆነኝ ፤ በዛ 2 አመት ውስጥ ታምሜ ነበር በተጨማሪም ምን ሙያ ብማር ጥሩ እንደሚሆን አላቅም ነበር ፤ ጎደኞቼ በ 2018 ይመረቃሉ እኔ ወይ አልተማርኩ ወይ ዲግሪ አላገኘሁ ፤ አሁንም family ጋር ነው የምኖረው ፤ tiktok ነገር ጀምሬ 27,000 follower ገባልኝ ፤ እስቲ በኔ ቦታ የነበራችሁ ወይም ጠቃሚ ምክር ያላችሁ ሰዎች አናግሩኝ ።
Mar 29, 2025Wede whuala alkerhim don't compete your self from others your way is completely different from others
Mar 29, 2025