ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ ደግሞ እስኪ እንደተለመደው ስለፍቅር አምላክ ተብሎ ስለሚጠራው እግዚአብሔር ልጠይቃችሁ ! ወደ ናኮንም አውድማ ደረሱ፤ ዖዛም በሬዎቹ አነቃንቀዋት ነበርና ይይዛት ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ታቦት እጁን ዘረጋ፤ 👉አስተካከላትም። ሲይዛትም በሬው ወጋው። እግዚአብሔርም በዖዛ ላይ ተቈጣ፤ እግዚአብሔርም በዚያው👉 ቀሠፈው። በእግዚአብሔርም ታቦት አጠገብ በእግዚአብሔር ፊት በዚያው👉 ሞተ። እግዚአብሔርም ዖዛን ስለ ገደለው ዳዊት አዘነ፤ እስከ ዛሬም ድረስ የዚያ ስፍራ ስም “ዖዛ የሞተበት” ተባለ። ( 2ኛ ሳሙ 6:6-8) ማለት እንዳትወድቅ ስላስተካከላት እግዚአብሔር የገደለው ምስጋና መሆኑ ነው😢? ቆይ እሺ በእግዚአብሔር ላለመገደል ምን መደረግ አለበት ፣መልካም ሰራክ ክፉ የምትገደል ከሆነ ፍቅሩ ለማነው ?? #ማሳሰቢያ ላለመመለስ ወይም የእግዚአብሔር ግድያ ለማስተባበል ብላችሁ ቆርጠከዋል እንዳትሉ 🙌.
Mar 29, 2025እግዚአብሔር ❤ ፍቅር ነው ። በመስቀል የተገለጠ ፍቅር ፣ unconditional የሆነ ፍቅር 🥺፣ ለመግለጽ የማይቻል ፍቅር ....... እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅም ነው ። እንደ ሰው ያይደለ የልብን የሚያውቅ ፈራጅ አምላክ ። ሰሞኑን ስትጠቅሳቸው የነበሩ ጥቅሶች ደግሞ እውነተኛ ፈራጅነቱን በደምብ የሚያስረዱ ናቸው ።
Mar 29, 2025