FierceFlamingo6421.5
#education
ሰላም ቤተሰብ። የ Video editing እና graphics design comprehensive course ከፍዬ ለመሰልጠን ፈልጌ ነበር። ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች ስልጠና ምንም አያረግልህም PC ገዝተህ ከ YouTube ተማር የሚል አስተያየት ሰጡኝ። አሁን ላይ ምንም PC የምገዛበት ገንዘብ የለኝም እና እስኪሞላልኝ ገንዘብ ማስቀመጥ ይሻላል ወይስ ኮርሶቹን ወስጄ ስራ መፈለግ? ግራ ስለተጋባሁ ነው Which one is better?
Mar 29, 20254 engagements