Hey guys 🖐 So video editing course መማር ፈልጌ ነበር. እና አሁን ላይ አጫጭር ኮርስ የሚያስተምሩ ቦታዎች ባካል ብማር የሚያስተምሩት ነገር basic ነገሮችን ነው ወይስ advanced የሆኑ ነገሮችንም ያስተምራሉ? ማለት በቂ ባይሆንም የተወሰነ ነገር አቃለው ስለ basic video editing. Like how to use the tools ምናምን. ከዚህ የተለየ የሚያስተምሩት ነገር አለ እንዴ? do you think it is worth it to learn? ለመማር ያሰብኩት top training center ነበር. Are they good at it?
Mar 29, 2025Genzeb atawta have arif pc YouTube lay bzu ale ene leza temre new eyeserahu yalewt
Mar 29, 2025