ጋይስ ጀለሴ ሚስቱ ከብዙ የህክምና ወጪና ድካም በኅዋላ ልጅ መውለድ እንደማትችል ተነገሯቸው በጣም ከፍቶታል...ነገር ግን በደረቅ ግምባር ላይ ዓይንን በሚፈጥር በእግዚአብሔር ዘንድ 'በቃ አልቆለታል' የሚባል ነገር የለም... ስለዚህም ልጅን ስለመስጠት ከቅዱሳን ቃል ኪዳን ጋር ወይም ገዳማት እና ጸበል የምታውቁት ካለ መላ በሉ..... ውጤቱን ተመልሼ እዚሁ አጋራችሁላሁ!!!
Mar 28, 2025ጣፎ መግቢያ ጋር ያለው አባ ኪሮስ ብዙ ሰዎች መፍትሔ እንዳገኙ ሰምቻለሁ።
Mar 29, 2025