ምን መስላቹ የ college ተማሪ ነኝ ከ class like ደስ ይላል ምናም እያለኩ ስለሱ አወራለው ምናምን እና እንደቀልድ crush ሆነመሰለኝ እና ሳየው ያየኛል ብዙ ጌዜ አየይን ላይን ተገጣጥመናል ግን አንድቀንም አውርተን አናቅም የሆነ ስሜት እየተሰማኝ ነው እሱጋም ያ ስሜት ያለ ይመስላችኋል 😔
Mar 28, 2025Only way to find out is to ask him😊
Mar 28, 2025