LemonRaven75224.5
#other
Hey ወንጪ ሀይቅ ከጓደኞቼ ጋር መሄድ ፈልገን ነበር My questions 1. በግል መሄድ ከፈለግን የት የት ብለን ነው ምንሳፈረው? 2. እዛ ከሄድን በሁዋላ ምግብ ምናምን ማግኘት እንችላለን? እናም ማታ ምንጠጣበት ቦታስ ይኖራል? 3. እንደ ፔንስዬን አይነት ማደሪያ ቦታዎች ይኖራሉ? Thanks in advance
Mar 28, 202510 engagements