ሰላም ወገኖች ፣ ዛሬም ስለ የፍቅር አምላክ ተብሎ ስለሚጠራው እግዚአብሔር ጥያቄ አለኝ እግዚአብሔርም በአቤሜሌክና በሰቂማ ሰዎች መካከል 👉ክፉን መንፈስ ሰደደ፤ የሰቂማም ሰዎች የአቤሜሌክን ቤት ከዱት። ይህም የሆነው፥ በሰባው የይሩበኣል ልጆች ላይ የተደረገው ዐመፅ እንዲመጣ፥ ደማቸውም በገደላቸው በወንድማቸው በአቤሜሌክ ላይ፥ ወንድሞቹንም እንዲገድል እጆቹን ባጸኑአቸው በሰቂማ ሰዎች ላይ እንዲሆን ነው። (መጽሐፈ መሳፍንት 9:23-24 ) እንዴት ነው የፍቅር አምላክ ጥፊት እንዲያጠፉ መጥፎ መንፈስ የሚልከው 😢?
Mar 28, 2025Abo yetekorarete tiks eyametah atazgen. Ewnet eskezare yhen hulu tks manbebiya gize kagegneh mnale andun enkuan muluwn btanebew. Degmo ewnetegna mels felagi kehonk be akrabiyah yalu astemariwochn teyk.
Mar 28, 2025