Bolla2.5
#philosophy
እኛ ብቻ ነን መኖርን ምንኖረ ወይስ ሌላ አካል ሌላ ቦታ መኖርን ይኖረዋል ማለቴ ሌላ ዓለም አለ? ካለስ የት?
Oct 11, 20206 engagements
እኛ ብቻ ነን መኖርን ምንኖረ ወይስ ሌላ አካል ሌላ ቦታ መኖርን ይኖረዋል ማለቴ ሌላ ዓለም አለ? ካለስ የት?
Oct 11, 2020መኖር ምን ማለት ነው? ሌላ አካልስ ስትል ምን ማለትህ ነው ሁሉም ነገር ሌላ አካል ሊባል ስለሚችል? ሌላ አካልት ሌላ ቦታ መኖርን እየኖሩ ነው።
Oct 12, 2020engn yeminawkew Universe becha 46.508 billion light years new. light years malet be brehan speed betgwaz 46.508 billion amet yefegibehal lemedres. yhe hulu bota yaltaweke nw. echi and planet wust yehe hulu neger kale endet nw infinit universe wust ሌላ አካል yetatal. 100% sure.
Oct 12, 2020አዎ አለ። እርሱም መንፈሳዊ ዓለም ይባላል። ቦታው የማይታይ ስለሆነ እንዲህና እንዲያ ማለት ቢከብድም ባጭሩ universe በሞላ የዚህ ዓለም መገኛ ነው።
Oct 12, 2020Sle alien new mtaweraw or other
Oct 12, 2020