Hey guys endet nachu semonun fkrgnaye eneleyay alechegn ena altbekum neber ena endeza setelegn malakew hemem yehone simet tesemagn ena kalechgn seat jemero le second ereft alsetegnm lben yeweganagnl gororoye kelay dereko megeb aywatlegnm wehawn tewut idk mn endetfeter tenant mesa bebelawebet eske erat dershalew mnm erehabm aysemagnm hiwete temeskakele maregew tefagn hulum sew sileyay misemaw semet nw weyes enen becha nw margew bata nw ezi yemetawt esti hasab setugn
Mar 28, 2025አንተ እዚህ ስታለቅስ እሷ እዛ አንዱ ሃብታም እያንቀባረራት ይሆናል Bro ለማን ብለህ ነው ራስህን ምትጎዳው ለዚህ ነው ሁሉንም expect ማድረግ ያለብን አይከዳኝም/አትከዳኝም አይተወኝም/አትተወኝም ይወደኛል/ትወደኛለች እያልን ሙሉ ተስፋ እያደርግን ትተውን ሲሄዱ ምንሆነው እናጣለን ለምን? ሙሉ ተስፋህ መሆን ያለበት ፈጣሪ ብቻ ነው አንዴ ወዶህ ዘላለም ሚወድህ መቼም የማይተውህ የፈጠረህ ብቻ ነው ስለዚህ ወድጄ ሰው ከዳኝ ብለህ አይገርምህ ሁሉም ሚጠበቅ ነው አዲስ ነገር አልደረሰብህምና ከበደል አትቁጠረው ተነስና ራስህን ለውጥ ኑሮህን ኑር ነገ ላንተ ምትሆነዋ እስክትመጣ
Mar 28, 2025