#personal Personal ሰላም ሰዎች እንዴት አላችሁ ምን መሰላችሁ ሰርቫይቭ ማድረግ የከበደው ሰው አይታቹ ታውቃላችሁ አይደል ምን አይነት ስሜት አንደሚሰማው አሁን ላይ እኔ ከዛ የበለጠ የከፋ ስሜት ውስጥ ነኝ መኖር እስኪያስጠላኝ ድረስ ከዚ በፊት ጥሩ ሚባል ሥራ ነበረኝ ቤተሰቤን አግዝ ነበር ምናምን በቃ like አለ አ ማታማርሩበት አይነት ኑሮ ነበረኝ ከሆነ ጊዜ በሁአላ ግን በሰዎች ተንኮል ምክንያት ስራዬን አጥቼ ምናምን በቃ ማይሆን ሁኔታ ውስጥ depression ውስጥ ገባሁ ሰው አስጠላኝ ምናምን አንደምንም ትንሽ በነበረኝ ገንዘብ ቤት ምናምን ተከራይቼ መኖር ጀመርኩኝ እና አሁን ላይ ግን ምንም ነገር አጥቼ የሰው እጅ መጠበቅ ሆኗል በቃ እሱ ደሞ በጣም ከበደኝ ሥራ ለመስራት ሞክራለው ግን አይምሮይ ምንም ሊያርፍ ስላልቻለ ምንም ማድረግ አልቻልኩም አሁን ላይ ጭራሽ ደሞ የቤት ክራይ መክፈያ ጊዜ አልፎ በጣም ጨንቆኛል ምን እንደማደርግ ብዙ አቅም እያለኝ አንደዚህ መሆኔ ደሞ ይበልጥ ውስጤን እየጎዳው ነዉ
Mar 28, 2025min albat fetari betlku likabrh felgo yihonal ahun yechelmebh so betiteh tsely
Mar 28, 2025