ከፍቅረኛዬ ጋር ልንጋባ ወስነን ነበር ከዛ በመሀል ፀባዩ ተቀየረ ጥፋት አጥፍቶ አያምንም በሱ ጥፋት ይቅርታ እንድለው ይፈልጋል ስንጣላም ደውዬ እንድለምነው ይፈልጋል እኔ ደሞ ዝም ነው የምለው ካጠፋው ይቅርታ እለዋለው እሱ ከሆነ ያጠፋው ዝም ነው የምለው እና ዝም ስለው ይናደዳል ለምን አልደወልሽም ብሎ ከዛ ሰሞኑን በሆነ ጉዳይ አሰደብሮኝ ዝም ሲል ደውዬ ለምን እንደዚ ትሆናለህ ስለው ተጨቃጨቅን እና ደስ የማይል ነገር ተናገረኝ ከዛ ይብቃን በቃ እንለያይ አልኩት ከዛ እሺ አለኝ ......እኔ ግን አልቻልኩም በጣም ላወራው እፈልገለው ብደውልለት ችግር ይኖረዋል? ወይስ እራሱ እስኪደውል ልጠብቀው?
Mar 28, 2025He wont marry you
Mar 28, 2025