እንዴት ነው ብሁሉም ነገር ላይ ጨካኝ መሆን ሚቻለው ልፍስፍስ እና ማዘን ሚባለውን ማንነት ከራስ ላይ መቁረጥ እንዴት ይቻላል ይሄ ነገር እየተፈታተነኝ ነው በጣም ጨካኝ መሆን ፈልጋለሁ
Mar 27, 2025ጨካኝነት በሁለት ይከፈላል 1)ክፉ ጨካኝነት eg-ሰው መግደል፣ሰው ማንቋሸሽ፣ለሰው መጥፎ መመኘት፣ 2)ደግ ጨካኝነት eg-ይሉኝታን ማስወገድ፣ያመንክበትን ነገር በቆራጥነት ማድረግ፣ሰው ለሚልህ ነገር ግድ አለመስጠት፣ያመንክበትን ነገር ለመናገር ለማድረግ አለመፍራት፣ራስን መሆን አንተ የቱን ጭካኔ ነው የፈለከው?🧐
Mar 28, 2025