Hey sewoch endet nachu??? Ena my question is slkachu internet connection kelelew mndn mtadergut??? or bemndn mtdeberut???
Mar 27, 2025ስልክ ላይ መንፈሳዊ እና አለማዊ ደገኛ መፃህፍትን እና የተለያዩ ሴቭ ያደረኳቸውን ስብከቶች እና ፓድ ካስቶችን አልፎ አልፎ ኦዲዮ ቡኮችን በማንበብ እና በመስማት:: ለዚህ ፐርፐዝ ብዬ ቴሌግራሜ ላይ አስቀድሜ ሴቭ ስለማደርግ በስራ አጋጣሚ ሩላር ኤርያ ላይ ስሄድ እና ኮኔክሽን የሌለበት ሁናቴ ላይ ስሆን እጠቀምባቸዋለሁ... ይሄ ሁሉ ነገር ካሌለ መጽሀፍ ቅዱስ እና ትርጓሜ አይጠፋም መቼስ 😇
Mar 28, 2025