Guys አራሳቹን ለመለወጥ ሞክራችሁ ሞክራችሁ ደክሙዋቹ ቁጭ ብላቹ አልቅሳችሁ ታቃላችሁ 🥹 እኔ እያለቀስኩ ነኝ አልቻልኩም በቃ ፀባዬ የተበላሸ ዱርዬ ሆንኩኝ, በ እምነቴም ብዙም አደለሁም, academicsm አየቀነስኩ ነው, ገንዘብ የለኝ ግን ካለችኝ ላይ ሰው ጋብዛለው, ፈጣሪ ምስክሬ ነው 3 ዓመት ይሆናል ለመለወጥ መሞከር የጀመርኩት ግን በቃ አንድ ሳምንት ሰላም ከሆንኩኝ አንድ ሳምንት ወደ በፊቴ አመለሳለው አሁን አሁንማ አይምሮዬ ራሱ የተደፈነ ይመስለኛል ሳነብ እራሱ አይገባኝም , ሳዳምጥ አይገባኝም ለስሙ የ ግቢ ተማሪ ነኝ electrical eng ደሞ በደንብ ማንበብ ያስፈልጋል እኔ አንድ ሰዓት ቆይቼ ጥቂት page ነው ማነበው አልገባኝ ይላል ይሄ የሆነው ከ 5 or 6 ወር በፊት new😥 አራሴን እየጠላውኝ ነው. ሰው ይንቀኛል, ዘመድ, ጉዋደኛ ሁሉም ይንቁኛል በቃ አኔጃ የነሱ ጥፋት ነው ብዬ ደሞ አላስብም ምክንያቱም ሁሌ ስለምቀልድ በቃ ሁሌ ቀልደኛ አየመሰልኩዋቸው አኔን ፈታ ለማለት እንጂ.በ 20 ዓመት ሌሎች ወጣቶች ምያረጉት እና እኔ የማረገውን ሳስበው በቃ ጭልም ይልብኛል በቃ selfconfidence ተሰብሩዋል 😥😥 አኔንጃ አንዴት አድርጌ ወደ ምፈልገው ማንነት አራሴን መለወጥ ምችለው ደከመኝ ማርያምን 🥹🥹🥹🥹
Mar 27, 2025Gedam hedeh le kidist dingl maryamn nigerat tsebel yetewesene ken tetemek esua tastekaklewalech erase lay yesera neger new ,ene koyiche yagegnewtn neger ante ahun edmeh sayrik hidina agignew
Mar 27, 2025