Geremegn532
#society
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ 🙌 እኔ ምለው አንዳንድ ቦርጫሞች ግን በቦርጫቹ proud ናቹ ልበል⁉️ ማለት እንደዛ ቦርጬን እዩልኝ የሚመስል አቋቋም ምትቆሙት ለምንድነው ❓ 🛑በተለይ ቦጫሞች ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል
Mar 27, 20257 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ 🙌 እኔ ምለው አንዳንድ ቦርጫሞች ግን በቦርጫቹ proud ናቹ ልበል⁉️ ማለት እንደዛ ቦርጬን እዩልኝ የሚመስል አቋቋም ምትቆሙት ለምንድነው ❓ 🛑በተለይ ቦጫሞች ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል
Mar 27, 2025ስለቦርጫቸው ከቦርጫሞቹ በላይ ተጨነክቅ😂
Mar 27, 2025ቦርጫቸው አስገድዶአቸው ነው አትፍረድ 🤣
Mar 27, 2025h
Mar 27, 2025መንግስትም እሱን አይቶ አአ እንዴ የደላን መስሎት በየጊዜው ግብር በል ምን በል ሚጨማምረው 😭☠️
Mar 28, 2025🤝
Mar 28, 2025ተወነ🗿
Mar 27, 2025