_s9
#religion
አሁን ተምህርትም አቁሜአለሁ ስራም የለኝም ከራሴ ጋ ጊዜ ማሳለፍ ፈልጋለሁ ከቤተሰብም ከጓደኛም ከሁሉም ርቄ መስኪድ ለመቆየት አስቤ ነበረ ቆይታቹ ተቀምጣቹ የምታውቁ ስለ አላህ እርዱኝ ካለሁበት ጭንቅ ለመውጣት ኢድንም ከቤተሰቦቼ ጋ በዚህ ስሜት ማክበር አልፈልግም😔
Mar 27, 20258 engagements
አሁን ተምህርትም አቁሜአለሁ ስራም የለኝም ከራሴ ጋ ጊዜ ማሳለፍ ፈልጋለሁ ከቤተሰብም ከጓደኛም ከሁሉም ርቄ መስኪድ ለመቆየት አስቤ ነበረ ቆይታቹ ተቀምጣቹ የምታውቁ ስለ አላህ እርዱኝ ካለሁበት ጭንቅ ለመውጣት ኢድንም ከቤተሰቦቼ ጋ በዚህ ስሜት ማክበር አልፈልግም😔
Mar 27, 2025መስጂድ ገብቶ ለመመሰጥ አሪፍ ጊዜ አሽረል አዋኺር ነበር እያለቀ ነው እንጂ፡፡ አሁንም ግን አረፈደም የትኛውም መስጂድ ኢዕቲካፍ ነይተህ መግባት ትችላለህ ፥ ምግብ ምናምን የሚቸግርህም ከሆነ ምግብ የሚችሉ መስጂዶች ልጠቁምህ እችላለሁ አዲስ አበባ ከሆንክ፡፡
Mar 27, 2025መራቅ እኮ አያስፈልግም ወንድሜ እንዲ ብታረግ አሪፍ ነው ለምን መስጊድ ውለህ ማታ ብቻ ለማደር አትገባም ነገሮቹ እየቀለሉልህ ይሄዳሉ
Mar 27, 2025eshi🙏
Mar 27, 2025