ሰዎች የሆነ ችግር አለብኝ ቤተሰቦቼን አለወዳቸዉም እናቴን አህቴን ወነድሜን በቃ ሁሉንም ብቻዬን ማሳለፍ መሆንን ነዉ ምመርጠዉ እነሱ በጣም ይሳሱልኛል ግን እኔ ደሞ እንደዚ ሆንኩ በቃ በጣም እራሴን እየጠላዉ ነዉ በዚህ ምክንያት ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ እባካቹ
Mar 27, 2025Self reflection yasfelgal like bchahin mehon yemtmertbet miknyat deep down yehone reason yinoral esun figure out lemareg mokir
Mar 27, 2025