አንድ ራሺያዊ ኢ አማኝ ምን አለ መሠላችሁ ፣ "የእግዚአብሔርን ሕላዌ ለመካድ ጭካኝነቱን ማወቅ በቂዬ ነው ። " ሰሞኑን ራሴን ቻሌንጅ አድርጌ የፍቅር አምላኩ እግዚአብሔር ፍለጋ እንደወጣሁ መቼስ ታውቁኣላችሁ ፣እስኪ ደግሞ ዛሬ አንድ ነገር ላሳያችሁ ። ስለዚህም የእኔን ልጅ ቀቅለን በላን፤ በማግስቱም ‘ልጅሽን አምጪና እንብላ’ ብዬ ጠየቅኋት፤ እርስዋ ግን ደበቀችው።(መፅሓፈ ነገሦት 6:29) ልጆቻቸውን ቀቅለው እስኪበሉ ድረስ መከራ ያወረደባቸው ማን እንደሆነ ታውቁአላችሁ ?.የፍቅሩ አምላክ እግዚአብሔር 💔 #ጥያቄ ልጅን ቀቅሎ እስከመብላት የሚያደርስ የፍቅር ወይስ የጭካኔ አምላክ ? (ታሪኩን ጨርሳችሁ ማንበብ ትችሉአላችሁ)
Mar 27, 2025የእግዚአብሔርን ፍቅር ለመረዳት ራስህን ማየት በቂ ነው።ሰው እንኳን በአቅሙ ያለስሙ ስም ሲሰጠው ስንት ነገር ያደርጋል ይሄው እግዚአብሔር ግን እንደፈለክ እየተናገርክ ትቶሀል።ደግሞ በሰው ጭካኔ የእግዚአብሔር ትዕግስት እንጂ ፍቅሩ አይጠየቅም።
Mar 27, 2025