ሲበዛ በጣም ሼመኛ ነኝ በቃ የሆነ ነገር ማድረግ ሳልፈልግ በሼም ብቻ አደርጋለሁ። ከጓደኞቼ ጋ ሻይ ስጠጣ ወይ ምግብ ስበላ ከፍተኛውን ብር የምከፍለውም እኔ ነኝ እና ይሄን ስለደረኩ እናደዳለሁ ግን ቀጣይ ቀንም ተመሳሳይ ነገር አደርጋለሁ Please ምክራችሁን ለግሱኝ
Mar 27, 2025ለምን ይመስልሃል ጓደኞች አብረውክ ሆነው የማይከፍሉት??ምክንያቱም ባይፈልጉ እንኳን አይምሩዋቸው መክፈል የለመደ ሰው በመሀላቸው እንዳለ ያውቃል ስለዝህ ከራሴ ልምድ ልምከር ።ሁለም ከቤት ስትወጣ ለራስ ብቻ ምሆነውን ብር ይዘህ ውጣ ትርፍ ብር በክስህ አይኑር ወይም በአንዱ ክስህ ለቀን ወጭክ ምሆነውን ብር ያዝ ታድያ ለአስፈላጊ ነገሮች ትጠቀማለህ በሌላኛው ክስህ ደግሞ reserved money አርገ ትይዘዋለክ ታድያ ይሄን ገንዘብ ዝምብለህ አትጠቀመውም በጣም urgent cause ካልሆነ አትጠቀም በዝህ ክስ ያለው ብር confidence እንድኖሪህ ያረጋል።እንደዝህ ስታረግ አይምሮክ እየተላመደ ይመጣል በተቃራኒው ጓደኞችህም ብር ማውጣት ይጀምራሉ + saving ትማርበታለክ
Mar 27, 2025