ሰላም Sewoch endemn alachhu? ለምን መፅሀፍ እየተዋዋስን #አናነብም? lemegizat betam wid💸eyehone new bezalay የተውሶ መፅሀፍ ከሆነ ቶሎ አንብበን እንመልሳለን የራሳችን ከሆነ #ግን በሌላ ነገር ተወጥረን ነገ ዛሬ አነበዋለዉ አያልን ብዙቀን #ይፈጅብናል፡፡ እናም አዲስ መፅሀፍ ሲወጣ ካነበብነው #Recommend እንደራረግ,ገበያ ላይ የሌሉ መፅሀፎችን ደግሞ እንዎዎስ🙏 ምን ትላላችሁ?
Mar 26, 2025ገነጣጥለው የሚመልሱት ነገር ሰው ጋ እያቆራረጠኝ ነው😮💨
Mar 26, 2025